ዘፀአት 25:32 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም32 በስተጐኑ ስድስት ቅርንጫፎች አውጣለት፤ ይኸውም ሦስቱ በአንድ ጐን ሲሆኑ፥ ሦስቱ ደግሞ በሌላ ጐን ይሁኑ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም32 ከመቅረዙ ግራና ቀኝ ጐን ጋራ የተያያዙ፣ በአንዱ በኩል ሦስት በሌላው በኩል ሦስት በድምሩ ስድስት ቅርንጫፎች ይኑሩት። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)32 በስተጎኑ ስድስት ቅርንጫፎች ይውጡለት፤ ሦስት የመቅረዙ ቅርንጫፎች በአንድ ወገን፥ ሦስት የመቅረዙ ቅርንጫፎች በሌላ ወገን ይውጡ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)32 በስተጐኑ ስድስት ቅርንጫፎች ይውጡለት፤ ሦስት የመቅረዙ ቅርንጫፎች በአንድ ወገን፥ ሦስትም የመቅረዙ ቅርንጫፎች በሌላ ወገን ይውጡ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)32 በስተጎኑ ስድስት ቅርንጫፎች ይውጡለት፤ ሦስት የመቅረዙ ቅርንጫፎች በአንድ ወገን፥ ሦስትም የመቅረዙ ቅርንጫፎች በሌላ ወገን ይውጡ። Ver Capítulo |