Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 5:22 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 ወስፈንጠሩ በቁጣ የተሞሉ በረዶዎችን ያዘንባል፤ የባሕር ውሃዎች በእነርሱ ላይ ይነሳሉ፤ ወንዞችም ያለ ምሕረት ያጥለቀልቋቸዋል። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 ከመዓቱ ድል ነጎድ ደንጊያም ፈጥኖ በረዶን ያወርዳል፤ የባሕሩም ውኃ በእነርሱ ላይ ይበሳጭባቸዋል፤ ፈሳሾችም ይነዋወጣሉ፤ ፈጥነውም ይከቧቸዋል። Ver Capítulo |