Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 5:23 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 ኃይለኛ ነፋስ በእነርሱ ላይ ይነፍሳል፤ እንደ ዓውሎ ነፋስም ያበጥራቸዋል። ኃጢአት ምድርን ወና ያስቀራታል፤ ክፋትም የኃያላኑ ዙፋን ያነኳኩተዋል። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 ኀይል ያለው ነፋስም ይቃወማቸዋል፤ እንደ ነፋስም ያደርቃቸዋል፤ ኀጢአት ምድሩን ሁሉ ታጠፋለችና፥ ክፉም መሥራት የኀያላኑን ዙፋን ይገለብጣልና ይበትናቸዋል። Ver Capítulo |