La Biblia Online

Anuncios

Toda la Biblia A.T. N.T.


መዝሙር 125 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
መዝሙር 125

የመ​ዓ​ርግ መዝ​ሙር።

1 እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር የጽ​ዮ​ንን ምርኮ በመ​ለሰ ጊዜ፥ እጅግ ደስ​ተ​ኞች ሆንን።

2 በዚ​ያን ጊዜ አፋ​ችን ደስ​ታን ሞላ፥ አን​ደ​በ​ታ​ች​ንም ሐሤ​ትን አደ​ረገ፤ በዚ​ያን ጊዜ አሕ​ዛብ፦ “እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ታላቅ ነገ​ርን አደ​ረ​ገ​ላ​ቸው” አሉ።

3 ደስ​ተ​ኞ​ችም ሆን።

4 አቤቱ፥ በአ​ዜብ እን​ዳሉ ፈሳ​ሾች ምር​ኮ​አ​ች​ንን መልስ።

5 በል​ቅሶ የሚ​ዘሩ በደ​ስታ ይሰ​በ​ስ​ባሉ።

6 በሄዱ ጊዜ፥ ዘራ​ቸ​ውን ተሸ​ክ​መው እያ​ለ​ቀሱ ተሰ​ማሩ፤ በተ​መ​ለሱ ጊዜ ግን ነዶ​አ​ቸ​ውን ተሸ​ክ​መው ደስ እያ​ላ​ቸው ይመ​ጣሉ።

Mostrar Biblia Interlineal