Biblia Todo Logo
La Biblia Online
- Anuncios -


መዝሙር 124 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)


የመ​ዓ​ርግ መዝ​ሙር።

1 በእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር የታ​መኑ እንደ ጽዮን ተራራ ናቸው፥ በኢ​የ​ሩ​ሳ​ሌም የሚ​ኖር ለዘ​ለ​ዓ​ለም አይ​ታ​ወ​ክም።

2 ተራ​ሮች ይከ​ቧ​ታል፥ ከዛሬ ጀምሮ ለዘ​ለ​ዓ​ለም እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ሕዝ​ቡን ይመ​ግ​ባል።

3 ጻድ​ቃን እጃ​ቸ​ውን በዐ​መፃ እን​ዳ​ይ​ዘ​ረጉ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር የኃ​ጥ​ኣ​ንን በትር በጻ​ድ​ቃን ዕጣ ላይ አይ​ተ​ው​ምና።

4 አቤቱ፥ ለቸ​ሮች፥ ልባ​ቸ​ውም ለቀና መል​ካ​ምን አድ​ርግ።

5 ወደ ጠማ​ማ​ነት የሚ​መ​ለ​ሱ​ትን ግን ዐመ​ፃን ከሚ​ሠ​ሩት ጋር እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ይወ​ስ​ዳ​ቸ​ዋል። ሰላም በእ​ስ​ራ​ኤል ላይ ይሁን።

Síguenos en:



Anuncios


¡Síguenos en WhatsApp! Síguenos