የእንስሳንም ጠባይ፥ የአራዊትንም ቍጣ፥ የነፋሳትንም ኀይል፥ የሰውንም አሳብ፥ ዛፎችንም ለይቶ ማወቅ፥ የሥሮችንም ተግባር ኀይል አውቅ ዘንድ ሰጠኝ።
የእንስሳትን ተፈጥሮና የአራዊትን ደመ ነፍስ፥ የመንፈሶችን ኃይልና የሰዎችን አእምሮአዊ አሠራር፥ የተክል ዓይነቶችንና የሥሮችን ፈዋሽ ባሕርይ፥ የገለጸልኝ እርሱ ነው።