Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 7:21 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 የሥራው ሁሉ አስገኝ እርሱ ጥበብን አስተምሮኛልና የተገለጸውንና የተሰወረውን ሁሉ ዐወቅሁ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 ድብቁን ሆነ የሚታየው፤ ሁሉንም አሁን አውቄዋለሁ፤ የሁሉም ነገር ፈጣሪ የሆነች ጥበብ አስተምራኛለችና። Ver Capítulo |