በመገናኘት ጊዜ ከአባት ዘርና ከመኝታ ፈቃድ ተገኝቼ፥ ዐሥር ወር በደምነት ረግቼ ኖርሁ።
ለዓሥር ወራት ያህል ምግቤን ከደም አገኝ ነበር፤ ከወንድ ዘርና ከመኝታ ጓደኛው ካገኘው ደስታ የተገኘሁ ፍሬ ነኝ።