Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 7:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 በተፈጠርሁም ጊዜ እንደ ሰው ሁሉ ነፍስን ነሣሁ፥ በመከራዬም ምሳሌ ወደ ምድር ወረድሁ፤ የቃልም መጀመርያ እንደ ሁሉ ልቅሶን አለቀስሁ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 እንደተወለድሁ እኔም አየር ስቤያለሁ፥ ሁላችንን በተሸከመችውም ምድር ላይ ወድቄያለሁ፤ እንደ ሌሎች ሁሉ የመጀመሪያው ድምፄም ለቅሶ ነበር። Ver Capítulo |