Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 7:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 በመገናኘት ጊዜ ከአባት ዘርና ከመኝታ ፈቃድ ተገኝቼ፥ ዐሥር ወር በደምነት ረግቼ ኖርሁ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ለዓሥር ወራት ያህል ምግቤን ከደም አገኝ ነበር፤ ከወንድ ዘርና ከመኝታ ጓደኛው ካገኘው ደስታ የተገኘሁ ፍሬ ነኝ። Ver Capítulo |