የጥበብ መጀመሪያ ተግሣጽን መውደድ ነው፤ ተግሣጽንም ማሰብ እርሷን መውደድ ነው።
የጥበብ መነሻዋ ከልብ የመነጨ የመማር ፍላጐት ነው፤ የመማር ጉጉት እርሷን ማፍቀር ነው፤