Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 6:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 ለእርስዋ የሚገቧትን ሰዎች ፈልጋ ትመጣለችና፥ በመንገድም ድንገት እንደ ሥዕል አምራ ትታያቸዋለች፤ በአሳብም ሁሉ ትገናኛቸዋለች። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 የእርሷ የሆኑትን ሁሉ ትጠብቃቸዋለችና፤ በመንገዶቻቸው ላይ በቅንነት ትገለጥላቸዋለች፤ ሐሳቦቻቸውንም ታውቃለች። Ver Capítulo |