Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 6:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 እርስዋን ማሰብ የዕውቀት ፍጻሜ ነውና፥ ፈጥኖ ስለ እርስዋ የሚተጋ ሰው ያለ ኀዘን ይኖራል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 እርሷን ማሰላሰል ፍጹም ማስተዋል ነው፤ እርሷን ፍለጋ እንቅልፍ ያጣ፥ ከጥበቃ ፈጥኖ ይወጣል። Ver Capítulo |