ነገሥታት ሆይ፥ ስሙ፤ አስተውሉም፤ የምድር ዳርቻንም የምትገዙ መኳንንት ሆይ፥ ዕወቁ።
ነገሥታት ሆይ እንዲገባችሁ አድምጡ፤ እናንተ ሥልጣናችሁ እስከ ምድር ዳርቻ የሚደርስ ተመከሩ፤