ኀይላችን የጽድቅ ሕግ ይሁነን፤ ደካማ ሕሊና የተናቀ ይባላልና።
ደካማነት ራሱ እርባና ቢስነቱን ያረጋግጥልናልና፥ የመብታችን መለኪያው ኀይላችን ይሁን።