Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 2:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ጻድቁን ድሃ እንቀማ፤ ለባልቴቲቱም አንራራ፤ ዕድሜው ብዙ ከሆነ ከሽማግሌም ሽበት የተነሣ አንፈር። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ድኀና ትክክለኛ የሆነውን ሰው እንጨቁን፤ ስለ መበለቷም አንጨነቅ፤ ለሽበታም ሽማግሌዎች ክብር አንስጥ። Ver Capítulo |