Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 2:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ከእኛ መካከል ደስታችን የማይገባው ሰው አይኑር፤ እርሱ ዕድላችን፥ ርስታችንም ነውና በየቦታው ለደስታችን ምልክት እንተው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ደስታችንን የማይጋራ በመካከላችን አይኑር፤ በሁሉም ቦታ የፈንጠዝያችንን ምልክት አንተው፤ ምክንያቱም ይህ ድርሻችን፥ ይህም ዕጣችን ነው! Ver Capítulo |