Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 2:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ኑ፤ ጻድቁን እንግደለው፤ በእኛ ጭንቅና ጽኑዕ ሆኖብናልና፥ ሥራችንንም ይቃወማልና፤ ሕግ በማጣታችንም ያሽሟጥጠናልና፥ የትምህርታችንንም በደል ይሰብካልና። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 ትክክለኛ የሆነውን ሰው እናጥምደው፥ እርሱ ለእኛ ምቾት አይሰጠንም፤ ተግባራችንንም ይቃወማል፤ ከሕጉ ውጭ በፈጸምነው ኃጢአት ይጠላናል፤ ስለ ትምህርታችንም መተላለፍ ይከሰናል። Ver Capítulo |