ፍጥረት ሁላ ከወገኖችዋ ጋር በእነርሱ ላይ ተለወጠች፤ ዳግመኛ ልጆችህ ያለ ክፋት በደኅና ይጠበቁባት ዘንድ የታዘዘችበትን ትእዛዝ እያገለገለች ተለወጠች።
ልጆችህ ከመጐዳት ይድኑ ዘንድ፥ ፍጥረታታ በሙሉ ትእዛዞችህን በማክበር ሁለመናቸውን ለወጡ።