እነዚህ ግን በዓል በማድረግ የተቀበሏቸውንና ከእነርሱ የአንድ ሕግ ተካፋዮች ያደረጓቸውን ጻድቃን በጭንቅ መከራ አጸኑባቸው።
በበለጠ ደግሞ ኃጢአተኞቺ ይቀጡበታል፤ ባዕዳኑን ከጥላቻ የተነሣ በሚገባ አላስተናገዷቸውም።