La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




መጽሐፈ ጥበብ 18:24 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

የዓ​ለሙ ክህ​ነት ሁሉ በል​ብሱ ጫፍ ላይ ነበ​ርና፥ ባሕ​ርይ በሚ​ባሉ ዕን​ቍ​ዎች አራት ዙሪ​ያ​ዎች የተ​ቀ​ረ​ጸው የአ​በ​ውም ክብር በጫ​ን​ቃው ላይ ነበ​ርና፥ የአ​ን​ተም ልዕ​ልና በራሱ አክ​ሊል ላይ ነበ​ርና።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

መላው ዓለም በቀሚሱ ላይ ተስሎ ነበር፤ የከበሩ የአባቶች ስሞች በአራቱ ረድፍ ደንጊያዎች፥ ያንተ ግርማም በአክሊሉ ላይ ተቀርጿል።

Ver Capítulo



መጽሐፈ ጥበብ 18:24
0 Referencias Cruzadas