ክፉ ነገር ስለምን እንደሚያገኛቸውና እንደሚያጠፋቸውም ባለማወቅ እንዳይሆኑ ያወኳቸው ሕልሞች አስቀድመው ይህን ነግረዋቸዋልና።
ያስጨነቋቸው ሕልሞች ይህ ቅጣት ስለምን እንደ ተፈረደባቸው ሳያውቁት እንዳያልፉ አድርጓቸዋልና።