አድልዎ የሌለባት ትእዛዝህንም እንደ ተሳለ ሰይፍ ታጥቆ፥ በመካከላቸውም ቆሞ አውራጃዎቻቸውን ሁሉ በሞት ሞላ፥ ሰማይንም ነካ፤ በምድርም ቁሞ ነበር።
ዓለምን በሞት አጥለቀለቃት፤ ያረፈው በምድር ላይ ቢሆንም ሰማይን ነክቷል።