አቤቱ በአንተ ያመኑ ሰዎችን ቃልህ ይጠብቃቸዋል እንጂ፥ ሰው የሚመገበው የተለያየ የዘር ፍሬ እንዳይደለ የወደድኻቸው ልጆችህ ያውቁ ዘንድ ነው።
ጌታ ሆይ ይህን የተመለከቱ የተወደዱ ልጆችህም ለሰው ምግብ የሚሆነው እህል ሳይሆን ባንተ የሚያምኑትን ሁሉ የሚጠብቀው ቃልህ እንደሆነ ያውቁ ዘንድ አደረግህ።