ሰው ግን በክፉ ይገድላል፥ ነፍስ ከሥጋ ከተለየ በኋላ አይመለስም፥ የተለየች ነፍስም አትመለስም።
ከጥላቻ የተነሣ ሰው ሊገድል ይችላል፤ የሄደውን መንፈስ ወይም ሲኦል የተረከበቻትን ነፍስ ግን ፈጽሞ ሊመልስ አይችልም።