ክፉ ዐሳብ፥ የሰው ጥበብ፥ ፍሬ የሌለው የማስጌጥ ድካም፥ ወይም ቀለም በመቀባት መልካቸው የሚለወጥ ሥራዎች አያስቱንምና።
ያለ ቦታቸው በዋሉ የሰው ልጅ ጥበብ ግኝቶች፥ ወይም በሠዓሊዎች ፍሬቢስ የፈጠራ ሥራዎች፥