La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




መጽሐፈ ጥበብ 14:30 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

እው​ነ​ተኛ ፍርድ በአ​ን​ድ​ነት ያገ​ኛ​ቸ​ዋል፥ ጣዖ​ቱን በተ​መ​ለ​ከቱ ጊዜ በእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ክፉ ነገ​ርን ዐስ​በ​ዋ​ልና፥ የፈ​ጣ​ሪን እው​ነት አቃ​ል​ለው በግ​ፍና በሐ​ሰት ምለ​ው​በ​ታ​ልና።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ለዚህ ድርብ ወንጀል ግን ተገቢውን ቅጣት ያገኛሉ፥ ጣኦቶችን በማምለክ እግዚአብሔርን አዋርደዋልና፤ ቅድስናውንም በመናቅ በተንኮል የሐሰት መሐላ አድርገዋልና።

Ver Capítulo



መጽሐፈ ጥበብ 14:30
0 Referencias Cruzadas