ቃልና ዕውቀት ያላቸው እነዚህ ሁሉን እንደሚያውቅ እንደ ፈጣሪ አድርገው ነፍስ የሌለው ሐሰተኛና ድዳ ጣዖትን ይታመናሉ፥ ቢምሉም እንደሚፈረድባቸው አያስቡም።
የሚያምኑት ሕይወት በሌላቸው ጣኦቶት ስለሆነ የሐሰት መሐላዎቻቸው ሊጐዷቸው እንደሚችሉ አልተገነዘቡም።