ሥራዎቻቸው ሁሉ ደም ከማፍሰስና ነፍስ ከመግደል ጋር፥ ከመስረቅም ጋር፥ ከሐሰትና ከጥፋት፥ ምስጋናንም ከማጕደል ጋር፥ ካለማመንም ጋር፥ ከመሐላና በጎውን ሰው ከማወክ ጋር፥
የትም ቦታ በደም የተጨማለቀ ግድያ፥ ሌብነትና ማጭበርበር፥ ጉቦ፥ ውስልትና፥ ዓመጽ፥ የሐሰት ምስክርነት፥