ስሕተታቸውንም ያላወቁ ሰዎች በአምልኮታቸው ጸኑ። የጥበበኛውንም ክብር ወደ ጣዖት አምልኮ መለሱ።
ገዢውን የማያውቁት ሰዎች እንኳን፥ በሠዓሊው ጥልቅ ስሜት በመገፋፋት፥ ለእርሱ ያላቸው አክብሬት እንዲስፋፋ ተደርጓል።