ከዚህም በኋላ ስለ ገንዘቡና ስለ ሚስቱ፥ ስለ ልጆቹም ወደ እርሱ ይለምናል፤ ነፍስ ከሌለው ከጣዖቱ ጋርም ሲነጋገር አያፍርም።
ይህም ሆኖ ግን እርሱ ስለሃብቱ፥ ስለ ጋብቻው፥ ስለልጆቹ መጸለይ ቢፈልግ፥ ይህን በድን ነገር ጮኾ ሲለምን አያፍርም። ጤናን ከደካማው፥