ጠማማ አሳብ ከእግዚአብሔር ያርቃል፤ የተፈተነችም ኀይል አላዋቂዎችን ትዘልፋቸዋለች።
ቀና ያልሆኑ ሐሳቦች ሕዝብን ከእግዚአብሔር ይለያያሉ፤ ኃይሉም ከተፈታተኗት ማስተዋል የጐደላቸውን ታሳፍራቸዋለች።