Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 1:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ቀና ያልሆኑ ሐሳቦች ሕዝብን ከእግዚአብሔር ይለያያሉ፤ ኃይሉም ከተፈታተኗት ማስተዋል የጐደላቸውን ታሳፍራቸዋለች። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ጠማማ አሳብ ከእግዚአብሔር ያርቃል፤ የተፈተነችም ኀይል አላዋቂዎችን ትዘልፋቸዋለች። Ver Capítulo |