La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




መጽ​ሐፈ ጦቢት 7:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ራጉ​ኤ​ልም ጦብያ መል​አ​ኩን እን​ደ​ሚ​ያ​ነ​ጋ​ግ​ረው ሰምቶ ጦብ​ያን አነ​ጋ​ገ​ረው፦ እን​ዲ​ህም አለው፥ “አንድ ጊዜ ብላ፤ ጠጣ፤ ደስም ይበ​ልህ፤

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ከዚህ በኋላ ራጉኤል አንድ የበግ ሙክት አርዶ መልካም መስተንግዶ አደረገላቸው። ታጠቡና ለመብላት በማዕድ ተቀመጡ፥ ጦብያ ሩፋኤልን “ወንድሜ አዛርያ ዘመዴ የሆነችውን ሣራን እንዳገባ ራጉኤልን ጠይቀው” አለው።

Ver Capítulo



መጽ​ሐፈ ጦቢት 7:9
0 Referencias Cruzadas