Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጦቢት 7:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ሚስቱ አድናና ልጁ ሣራም አለቀሱ፤ በደስታም ተቀበሉዋቸው፤ በግ አርደውም፥ ማዕድ አቀረቡላቸው፤ እጅግም መሸ። ጦብያም አዛርያን፥ “አንተ ወንድሜ አዛርያ በጎዳና ያልኸኝን ነገር ተናገር፤ ነገሩም ይለቅ፥” አለው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ሚስቱ ኤድናም ስለ እርሱ አለቀሰች፥ ልጃቸው ሣራም አለቀሰች። Ver Capítulo |