Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጦቢት 7:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ልጄ ለአንተ ትገባለችና፥ አንተም ታገባታለህና። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ራጉኤል ንግግሩን ሰምቶ ወጣቱን እንዲህ አለው፦ “ብላ፥ ጠጣ ዛሬ ማታ ተደሰት፤ ወንድሜ ሆይ ልጄ ሣራን ካንተ በቀር ሌላ ሊያገበት መብት የለውም፤ እኔ እንኳን ልሰጣተ ብፈልግ አንተ የቅርብ ዘመዷ ስልሆንህ ላንተ እንጂ ለሌላ ልሰጣት አልችልም። ነገር ግን ልጄ ሆይ እውነቱን ልንገርህ፥ Ver Capítulo |