ያም መልአክ፥ “ዓሣውን እረደው፤ ልቡንና ጉበቱን፥ ሐሞቱንም ያዝ፤ አጥብቀህም ጠብቅ” አለው።
መልአኩም “ዓሣውን ያዘው አትልቀቀው” አለው። ልጁም ዓሣውን ይዞ እየጐተተ ወደ ባህሩ ዳር አወጣው።