Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጦቢት 6:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 መልአኩም፥ “ያን ዓሣ ያዘው” አለው፤ ያም ልጅ ዓሣውን ያዘው፤ ወደ የብስም አወጣው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ልጁ እግሩን ሊታጠብ ወደ ወንዝ ወረደ፥ አንድ ትልቅ ዓሣም ከውሃው ውስጥ ዘሎ በመውጣት እግሩን ሊውጠው ተወረወረ፤ ልጁም ጮኸ። Ver Capítulo |