Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጦቢት 6:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 ያም ልጅ ሊታጠብ ወረደ፤ ከውኃውም ውስጥ ዓሣ ወጥቶ ተወረወረ፤ ያንም ልጅ ይውጠው ዘንድ ወደደ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ልጁም ከመልአኩ ጋር ሄደ፥ ውሻውም ከኋላ ተከትሎአቸው ሄደ፥ ሲሄዱ ዋሉና ሲመሽ በጢግሮስ ወንዝ አጠገብ አረፉ። Ver Capítulo |