Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጦቢት 6:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ያም ልጅ መልአኩ እንዳዘዘው አደረገ፤ ዓሣውንም ጠብሰው በሉ፤ ሁለቱም ገሥግሠው ሄደው፥ ወደ በጣኔስ ደረሱ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 መልአኩም “ዓሣውን እረደውና ሐሞቱን፥ ልቡንና ጉበቱን አውጣው፤ እነዚህን ያዝና የሆድ እቃውን ወዲያ ጣለው፤ ሐሞቱ፥ ልቡና ጉበቱ ለመድኃኒትነት ይጠቅማልና” አለው። Ver Capítulo |