Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጦቢት 6:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ያም ልጅ መልአኩን አለው፥ “አንተ ወንድሜ አዛርያ! የዚህ ዓሣ ልቡ፥ ጉበቱና ሐሞቱ ለምንድን ነው?” Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ልጁ ዓሣውን ቀዶ ከፈተውና ሐሞቱን፥ ልቡንና ጉበቱን ወሰደ፥ ከዚህ በኋላ ዓሣውን ጠበሰና በሉት፤ የቀረውን ለጉዞ በጨው ቀመመው፤ መንገዳቸውን ቀጠሉ፤ ወደ ሜዶንም ተቃረቡ። Ver Capítulo |