La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




መጽ​ሐፈ ጦቢት 1:22 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አኪ​አ​ኪ​ሮ​ስም ማለ​ደ​ልኝ፤ ወደ ነነ​ዌም መለ​ሰኝ። አኪ​አ​ኪ​ሮ​ስም የማ​ኅ​ተ​ምና የቤቱ ንብ​ረት ጠባቂ ነበር። አስ​ራ​ዶ​ንም ዳግ​መኛ ሾመው።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ከዚህ በኋላ አሂካር አማለደኝና ወደ ነነዌ እንድመለስ ተፈቀደልኝ። በአሦር ንጉሥ በሰናክሬም ጊዜ አሂካር የወይን ጠጅ ቀጂዎች አለቃ፥ የመንግሥት ማኀተም ጠባቂ፥ የገንዘብ ቤቱ አስተዳዳሪና ነበር። ንጉሡ ኤሳራዶንም በዚህ በሥራው ላይ በድጋሚ ሾመው። እርሱም ዘመዴ የወንድሜ ልጅ ነበር።

Ver Capítulo



መጽ​ሐፈ ጦቢት 1:22
0 Referencias Cruzadas