La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




መጽ​ሐፈ ጦቢት 1:19 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ከነ​ነዌ ሰዎ​ችም አንዱ ሰው ሄዶ እንደ ቀበ​ር​ኋ​ቸው ነገር ሠርቶ ከን​ጉሡ ጋር አጣ​ላኝ፤ እኔም ተሰ​ወ​ርሁ፤ ሊገ​ድ​ሉኝ እን​ደ​ሚ​ፈ​ል​ጉ​ኝም ባወ​ቅሁ ጊዜ ፈርቼ ገለል አልሁ።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ከነነዌ ሰዎች አንዱ ወደ ንጉሡ ሄዶ የሰዎቹን ሬሳ በምሥጢር የቀበርሁ እኔ መሆኔን ተናገረ፤ ንጉሡ ስለ እኔ ማወቁንና እኔም ለመገደል እየተፈለግሁ መሆኑን ስገነዘብ ፈራሁና ሸሸሁ።

Ver Capítulo



መጽ​ሐፈ ጦቢት 1:19
0 Referencias Cruzadas