Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጦቢት 1:19 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 ከነነዌ ሰዎች አንዱ ወደ ንጉሡ ሄዶ የሰዎቹን ሬሳ በምሥጢር የቀበርሁ እኔ መሆኔን ተናገረ፤ ንጉሡ ስለ እኔ ማወቁንና እኔም ለመገደል እየተፈለግሁ መሆኑን ስገነዘብ ፈራሁና ሸሸሁ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 ከነነዌ ሰዎችም አንዱ ሰው ሄዶ እንደ ቀበርኋቸው ነገር ሠርቶ ከንጉሡ ጋር አጣላኝ፤ እኔም ተሰወርሁ፤ ሊገድሉኝ እንደሚፈልጉኝም ባወቅሁ ጊዜ ፈርቼ ገለል አልሁ። Ver Capítulo |