እንደ መጸው ወራት ጽጌረዳም ነበር፤ በውኃ መፍሰሻ አጠገብ እንደሚያፈራ አበባም ነበር፤ በመከርም ወራት እንደ ሊባኖስ ዛፍ ቅርንጫፍ ነበር።
እንደ ፀደይ ወራት ጽጌረዳ፥ በውሃ ዳር እንደበቀለች ነጭ አበባ፥ በበጋ እንደሚታየው የዕጣን ዛፍ ቅርንጫፍ፥