Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 50:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 በጥና እሳት ላይ እንዳለ ነጭ ዕጣንም ነበር። ተመትቶ እንደ ተሠራ የወርቅ ዕቃም ነበር። በጌጥ ላይ እንዳለ የከበረ ዕንቍም ነበር፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 በጥናው ላይ እንዳለው እሳትና ዕጣን፥ በከበረ ደንጊያ እንደተለበጠ ግዙፍ የወርቅ ሳህን፥ Ver Capítulo |