Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 50:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 እንደ ፀደይ ወራት ጽጌረዳ፥ በውሃ ዳር እንደበቀለች ነጭ አበባ፥ በበጋ እንደሚታየው የዕጣን ዛፍ ቅርንጫፍ፥ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 እንደ መጸው ወራት ጽጌረዳም ነበር፤ በውኃ መፍሰሻ አጠገብ እንደሚያፈራ አበባም ነበር፤ በመከርም ወራት እንደ ሊባኖስ ዛፍ ቅርንጫፍ ነበር። Ver Capítulo |