በታላቅ መንፈስም በመጨረሻ የሚሆነውን አየ፤ በጽዮን የሚያለቅሱትንም አጽናናቸው።
በመንፈስ ኃይል የመጨረሻዎቹን ነገሮች ማየት ቻለ፥ የጽዮንን ኀዘንተኞች አጽናና።