Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 48:24 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)24 በመንፈስ ኃይል የመጨረሻዎቹን ነገሮች ማየት ቻለ፥ የጽዮንን ኀዘንተኞች አጽናና። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 በታላቅ መንፈስም በመጨረሻ የሚሆነውን አየ፤ በጽዮን የሚያለቅሱትንም አጽናናቸው። Ver Capítulo |