ከነገደ ይሁዳ ለተወለደ ለዳዊት ልጅም ጌጥ ይሆን ዘንድ፥ በሕጉ ጸንቶ የሚኖር የልጁ መንግሥትም እድል ይሆን ዘንድ፤
ከይሁዳ ነገድ ከእሴይ ልጅ፥ ከዳዊትም ጋር እንዲሁ፥ ከልጅ ወደ ልጅ ብቻ የሚተላለፍ የዙፋን ውርስ፥ ቃል ኪዳን ነበር። የአሮን ውርስ ግን ለወገኖቹ ሁሉ ይተላለፋል።